| ስምሪት አሰጣጡ በተመለከተ የተሰጠ አስተያየት |
|---|
| ቀን 12/04/2018 ሰላም ወረዳ 10 ሺፍት ሶስት እንደሚታወቀው በስራ ስምሪታቹ በማየት የስራ ክንውናቹ ለማየት የሞከርን ሲሆን በስራ እንቅስቃሴያቹ ጥሩ የሚባል ሲሆን የናንተ የስራ ሰዓት ማታ መሆኑንና ጫና እንደሚኖረው ቢታወቅም በእናንተ በኩል ህገወጥ የጎዳና ንግድ ስትከላከሉ በተን በተን ብላቹ ብትከላከሉ ጥሩ ነው።በአጠቃላይ የሰራ ላይ እንቅስቃሴያቹ መልካም የሚባል ነው በርቱ። |
| ጥሩ በቃ በርቱ እገዛም ካስፈለጋቹ እናግዛለን በርቱ |